በጅግጅጋ የበርካታ ሰዎች አስከሬን መውጣቱን ነዋሪዎች ተናገሩ

በጅግጅጋ የበርካታ ሰዎች አስከሬን መውጣቱን ነዋሪዎች ተናገሩ ( ኢሳት ዜና መስከረም 30 ቀን 2011 ዓ/ም ) ባለፉት 2 ቀናት በጅግጅጋ ከቤተመንግስት ጀርባ ጋራው አካባቢ በርካታ አስከሬን መውጣቱን ነዋሪዎች ለኢሳት ገልጻዋል። ነዋሪዎች እንደሚሉት በሁለት ቀናት ውስጥ የወጣው አስከሬን በመቶዎች ይቆጠራል። በጉዳዩ ዙሪያ የክልሉን ባለስልጣናት ለማነጋገር ያደረግነው ሙከራ አልተሳካም ፡፡ ለክልሉ መንግስት ቅርበት ያላቸው ሰዎች አስከሬን መውጣቱን …

The post በጅግጅጋ የበርካታ ሰዎች አስከሬን መውጣቱን ነዋሪዎች ተናገሩ appeared first on ESAT Amharic.

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE