መንግስት ለኦነግ ማስጠንቀቂያ ሰጠ

መንግስት ለኦነግ ማስጠንቀቂያ ሰጠ ( ኢሳት ዜና መስከረም 30 ቀን 2011 ዓ/ም ) የኦሮሞ ነጻ አውጭ ግንባር ሊ/መንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ ፣ በመንግስት እና በድርጅታቸው መካከል ትጥቅ የመፍታት ስምምነት እንዳልተካሄደ የሰጡት መግለጫ፣ መንግስት በኮሚኒኬሽን ሚኒስቴር ዲኤታ በአቶ ካሳሁን ጎፌ በኩል መግለጫ እንዲሰጥ ተገዷል። አቶ ካሳሁን እንዳሉት ኦነግ ሰላማዊ ትግሉን ሲቀበል ትጥቅ የመፍታት ጉዳይ የሚታወቅ እንጅ …

The post መንግስት ለኦነግ ማስጠንቀቂያ ሰጠ appeared first on ESAT Amharic.

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE