የመከላከያ ሰራዊት አባላት የደሞዝ ጭማሪና የጥቅማጥቅም ጥያቄ አነሱ

(ኢሳት ዲሲ–መስከረም 30/2011) በአዲስ አበባ ወደ ቤተ መንግስት በማምራት የደሞዝ ጭማሪና ጥቅማጥቅም ያነሱ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ከጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ጋር መወያየታቸውን የፌዴራል ፖሊስ ጄኔራል ኮሚሽነር አቶ ዘይኑ ጀማል ገለጹ። ወታደሮቹ ከሃዋሳ መጥተው ለጸጥታ ጥበቃ በቡራዩ ተልእኮ ላይ የነበሩ የሰራዊት አባላት መሆናቸውንም ኮሚሽነሩ ከአሜሪካ ድምጽ ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ ገልጸዋል። በቁጥር 250 የሚደርሱት የመከላከያ ሰራዊት አባላት …

The post የመከላከያ ሰራዊት አባላት የደሞዝ ጭማሪና የጥቅማጥቅም ጥያቄ አነሱ appeared first on ESAT Amharic.

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE