የመከላከያ ሰራዊት አባላት በደመወዝ ዝቅተኝነት ኑሯቸው አስቸጋሪ እንደሆነ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ አስታወቁ

ሰሞኑን በአዲስ አበባ እና ዙሪያዋ በተለያዩ ግዳጆች ላይ ተሰማርተው የነበሩ የመከላከያ ሰራዊት የልዩ ሃይል አባላት ዛሬ ወደ ጠቅላይ ሚኒስትር ቢሮ በማምራት በሚያገኙት ዝቅተኛ ክፍያ ምክንያት ኑሯቸው አስቸጋሪና ከባድ እንደሆነ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ ገልፀዋል። ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ጋርም ተወያይተዋል።…

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE