የኅልዉና አደጋ የተጋረጠበት የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር

የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር አራተኞች ድርጅቱ ህልዉና አደጋ ላይ መሆኑ ገለፁ። የጅቡቲ የምድር ባቡር ሰራተኞች የ 130 ዓመት የምኒሊክ ታሪክን ለማጥፋት እየተሰራ ህልዉናችን ላይ አደጋ ተደቅኖአል ሲሉ ተናግረዋል።…