“ትጥቅ መፍታት ለድርድር አይቀርብም”፡ መንግሥት

መንግሥት ያቀረበውን ጥሪ ተከትሎ ወደ ሃገር ቤት የገባው የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ሊቀመንበር የሆኑት አቶ ዳውድ ኢብሳ ከመንግሥት ጋር ትጥቅ ለመፍታት አልተደራደርንም፤ ትጥቅ የሚፈታም የሚያስፈታም የለም ማለታቸው ይታወሳል።…

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE