“ካሜራ ፊት ስቀመጥ ዘርም፣ ዘመድም ፓርቲም የለኝም” ቤተልሔም ታፈሰ

በቅርቡ በኤልቲቪ ቴሌቪዥን የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ሊቀ መንበር ደሳለኝ ጫኔ (ዶ/ር) ከጋዜጠኛ ቤተልሄም ታፈሰ ያደረጉት ቃለ መጠይቅ አየር ላይ ከዋለ በኋላ የበርካቶች መነጋገሪያ ሆኖ ቆይቷል። ቢቢሲ አማርኛ ከጋዜጠኛ ቤተልሄም ጋር ያደረገው ቆይታ እንደሚከተለው ቀርቧል።…

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE