ኢትዮጵያዊቷ ሰው አልባ አውሮፕላን

በቅርቡ በኢትዮጵያ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የተሰራች ሰው አልባ አውሮፕላን ከቢሾፍቱ አየር ሀይል ወደ አዳማ የክትባት ቁሶችን ተሸክማ ለመጀመሪያ ግዜ የተሳካ በረራ አድርጋለች። ከሰው አልባ አውሮፕላን ጀርባ ያለውን አእምሮ ይተዋወቁ።…