የካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር በቅስቀሳ ላይ ሳሉ በድንጋይ ተመቱ

የካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶ ቅስቀሳ በሚያደርጉት በተወረወረባቸው ድንጋይ እንደተመቱ ተገለጸ።