«ወደ ትግራይ ሰብዓዊ ድጋፍ እንዳይደርስ ተደርጎአል የሚለዉ ክስ ተቀባይነት የለዉም»  መንግሥት

መንግሥት ወደ ትግራይ ሰብዓዊ ድጋፍ እንዳይደርስ ክልከላ እያደረገ ነው የሚለው ክስ ተቀባይነት የለውም ሲል የሰላም ሚኒስቴር ተናገረ። ረሃብን እንደ ጦር መሣሪያ መጠቀም የህወሓት ተፈጥራዊ ባህርይ ነው።…