ቀጣይዋ የናይጄሪያ ፕሬዝዳንት ሴት ትሆን?

ኦቢ ኢዜኩዌሲሊ በወንዶች የተያዘውን የፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ሰብረው በመግባት መነጋገሪያ ሆነዋል። ሴትየዋ ለቡሃሪም ሆነ ለሌላኛው ተቃዋሚና የቀድመው ምክትል ፕሬዚዳንት አቲኩ አቡባካር ፈተና እንደሚሆኑ ከወዲሁ ተገምቷል።…