የጣቁሳ ወረዳ መምህራን የስራ ማቆም አድማ አደረጉ

የጣቁሳ ወረዳ መምህራን የስራ ማቆም አድማ አደረጉ ( ኢሳት ዜና መስከረም 28 ቀን 2011 ዓ/ም ) በማእከላዊ ጎንደር ዞን በጣቁሳ ቀረዳ የሚገኙ ከ70 በላይ በሚሆኑ ትምህርት ቤቶች የሚያስተምሩ የወረዳው መምህራን የስራ ማቆም አድማ ያደረጉት ከቤት መስሪያ ቦታ ጋር በተያያዘ ከማዘጋጃ ቤቱ ጋር በተፈጠረ ችግር ነው። መንግስት ባወረደው መመሪያ መሰረት በ24 ማህበራት የተደራጁ መምህራን ቦታ ይሰጠናል …

The post የጣቁሳ ወረዳ መምህራን የስራ ማቆም አድማ አደረጉ appeared first on ESAT Amharic.

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE