ኦነግ በሰኔ 16ቱ የቦምብ ጥቃት እጄ የለበትም አለ

(ኢሳት ዲሲ–መስከረም 8/2011)በአዲስ አበባ ከተማ ሰኔ 16/2010 በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ላይ በተቃጣው የግድያ ሙከራ እጁ እንደሌለበት ኦነግ ገለጸ። ኬንያ ሆና ድርጊቱን በማቀነባበር የተጠረጠረችው ግለሰብ አባላችንም ሆነ ደጋፊያችን አይደለችም ሲሉ የግንባሩ ሊቀመንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ ተናግረዋል። የኦሮሞ ነጻነት ግንባር/ኦነግ/ ሊቀመንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ ከ25 አመታት በፊት በበደኖ ከተማ በኦነግ ተፈጸመ የተባለውን አሰቃቂ ግድያ አስተባብለዋል። ገለልተኛ …

The post ኦነግ በሰኔ 16ቱ የቦምብ ጥቃት እጄ የለበትም አለ appeared first on ESAT Amharic.