በኢትዮጵያ የአምስት ቀናት የፀሎት እና የምሕላ ጊዜ ታወጀ

የኢትዮጵያ ኃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የበላይ ጠባቂ አባቶች መጪው አዲስ ዓመት የሃገር ሰላም አንድነት እና ሉዓላዊነት የሚጠበቅበት ዓመት እንዲሆን የአምስት ቀናት የፀሎት እና የምሕላ ጊዜ ዐወጁ።

ለይቅርታ እና ለእርቅ የሚበጁ ነፃ መድረኮችንእንዲያዘጋጁም የፌደራል መንግሥቱን ከፍተኛ ባለሥልጣናት አሳሰቡ።

ወዳጅና አጋር ሃገሮች ሰብዓዊ እርዳታቸውን እንዲቀጥሉ ጠይቀው፤ የሃገር ሉዓላዊነትን ከሚጥስ…