አዲስ አበባ ለኑሮ ምቹ ያልሆነችው ከተማ

አዲስ አበባ ሞልቶ የተረፋት፣ ደመ ግቡ ከተማ አይደለችም። ይልቅስ እርሷን ብለው የእለት እንጀራ ፈልገው የሚመጡ ምንዱባንን ትገፈትራለች። አላት ያሉት ሁሉ ተዘግኖ ያለቀ ጥሬ ነው ይላሉ ባለሙያዎች።…