የጠፉት የኢንተርፖል ሹም ቻይና ውስጥ ተገኙ

ባለቤታቸው ወይዘሮ ግሬስ ለጋዜጠኞች እንደተናገሩት ከባለቤታቸው በፌስቡክ የደረሳቸው የመጨረሻ መልእክት የቢላዋ ምስል (emoji) እንደሆነና ነገሩ እንዳላማራቸው ነው።…