የጋሬዝ ክሩክስ ምርጥ ቡድን፡ ፖግባ፣ ባርክሌ፣ ሃዛርድ

የትኛው ተጫዋች ነው በቀላሉ ጎሎችን በማስቆጠር ላይ የሚገኘው? የትኛው አሰልጣኝ ተጫዋቸውን ይቅርታ መጠየቅ ይኖርባቸዋል?