ተፈናቃዮች በደሴ

ፌዴራሉ መንግሥት በሽብር በፈረጀው ህወሓት የሚመሩት እራሳቸውን “የትግራይ ኃይሎች” እያሉ የሚጠሩት ተዋጊዎች ባደረሱት ጥቃት ወደ 180 ሺህ ሰዎች ተፈናቅለው ደሴ ከተማ እንደሚገኙ የደሴ ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት አስታወቀ።

የከተማው ነዋሪ ተፈናቃዮቹን ለመደገፍ ከፍተኛ ጥረት እያደረገ መሆኑ የገለጹት የከተማዋ ከንቲባ ጽ/ቤት ኃላፊ ሰይድ እሸቱ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በችግሩ ልክ ድጋፍ እያደረገ…