የሠላም ሥምምነት በሃዋሳ ከተማ

በጉጂ ኦሮሞ፥ በአማሮ እና ቡርጂ ልዩ ወረዳ አከባቢዎች በተደጋጋሚ ሲፈፀሙ በቆዩ ጥቃቶች በሕዝብ መካከል የተፈጠረውን ስጋትና ጥርጣሬ ቀርፎ ሰላም ያወርዳል የተባለ ስምምነት በሃዋሳ ከተማ በተካሄደው።

የሁሉም ተወካዮች በተገኙበት በተካሄደው በዚህ ሥምምነት፤ የሃገር ሸማግሌዎች፥ የኃይማኖት አባቶች እና የጎሳ መሪዎች በሚያደረጉት ምክክር በባህላዊ መንገድ ሰላም ለማውረድ መስማማታቸውን ሸማግሌዎቹ ተ…