ሳልቫ ኪር በኢትዮጵያ

ለአንድ ቀን ይፋዊ ጉብኝት አዲስ አበባ የገቡት የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ማያርዲት በኢትዮጵያ የታዩ አዎንታዊ ለውጦችን ማድነቃቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አስታውቋል።

የጽ/ቤቱ የፕሬስ ክፍል ኃላፊ ቢል ለኔ ስዩም ለጋዜጠኛች እንዳሉት ፕሬዚዳንቱ የስድስተኛውን ሃገራዊ ምርጫ እና የህዳሴውን ግድብ ሁለተኛ ዙር ሙሌት በስኬት መጠናቀቅ አድንቀዋል።

 

የውጭ ሃይሎች ኢትዮጵያ …