የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ አዲስ አካሄድ

በኢትዮጵያ የፖለቲካ  ሂደት ብሄራዊ ምርጫ በተለያዬ ሂደትና ሁኔታ ሲደረግ የቆዬ ቢሆንም፤ ሀገሪቱ በቀጣይ ልታካሂደዉ ያሰበችዉ ምርጫ ግን ብዙወችን እያነጋገረ ነዉ። ምክንያቱ ደግሞ ሀገር ቤት ከሚገኙት ተቃዋሚ ፓርቲዎች በተጨማሪ በትጥቅ ትግል ሳይቀር ይታገሉ የነበሩ ድርጅቶች ከዉጭ ወደ ሀገር ቤት በገቡበት ወቅት የሚካሄድ በመሆኑ ነዉ።…