የኖቤል የሰላም ሽልማትን ማን ሊያሸንፍ ይችላል?

ለዓመቱ የኖቤል የሰላም ሽልማት 331 እጩዎች ቀርበዋል። ሽልማቱን የሚሰጠው ኮሚቴ እንዳለው ከሆነ 216 ግለሰቦች ሲሆኑ 115 ቡድኖች ናቸው። የዕጩዎቹ ማንነት በምሥጢር ቢያዝም ሰዎች የየራሳቸውን ግምት ከመናገር ያገዳቸው የለም? አብይ እና ኢሳያስ ሊያሸንፉ ይችላሉ? …