አዲስ አበባ ውስጥ በፖሊሶች መካከል በነበረ የተኩስ ልውውጥ ሕይወት ጠፋ

ትናንት ከእኩ ለሊት በኋላ ቦሌ በሚገኘው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የመኖሪያ ህንፃ በፌደራል ፖሊስ አባላት መካከል በነበረ የተኩስ ልውውጥ የሰዎች ሕይወት ማለፉን የአይን እማኞች ገለፁ።…