የፍስሀ ተገኝ የቤተሰብ ፍለጋ ጉዞ

ፍስሀ ተገኝ በስደት ከሚኖርበት እንግሊዝ ወደ ኢትዮጵያ ከተመለሰ በኋላ ቤተሰቦቹን ለመፈለግ ያደረገውን ጉዞ አጫውቶናል።