አቶ አህመድ አብተው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የቦርድ ሊቀመንበር ሆኑ

(ኢሳት ዲሲ–መስከረም 23/2011)የፖሊሲ ምርመራና ጥናት ዳይሬክተር የሆኑት አቶ አህመድ አብተው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የቦርድ ሊቀመንበር ሆነው ተሾመ። የመንግስት የፋይናንስ ድርጅቶች ተቆጣጣሪ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር በሆኑት በዶክተር ስንታየሁ ወልደሚካኤል ፊርማ የተሾሙት አቶ አህመድ አብተው ዶክተር ይናገር ደሴን ይተካሉ ተብሏል። አዲስ ፎርቹን የባንኩን ምንጮች ጠቅሶ ባቀረበው ዘገባ አቶ አህመድ አብተው ከመስከረም 9/2011 ጀምሮ የባንኩ የቦርድ ሊቀመንበር ሆነው …

The post አቶ አህመድ አብተው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የቦርድ ሊቀመንበር ሆኑ appeared first on ESAT Amharic.