ለታላቁ ሕዳሴ ግድብ አዲስ ስራ አስኪያጅ ተሾመ

(ኢሳት ዲሲ–መስከረም 23/2011) ለታላቁ ሕዳሴ ግድብ በኢንጂነር ስመኘው በቀለ ምትክ አዲስ ስራ አስኪያጅ ተሾመ። የኤሌክትሪክ ሃይል ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶክተር አብርሃም በላይ ለግድቡ ግንባታ በዋና ስራ አስኪያጅነት የሾሙት ኢንጂነር ክፍሌ ሆሮን መሆኑ ታውቋል። ኢንጂነር ኤፍሬም ወልደኪዳንና አቶ ፍቃዱ ከበደ ደግሞ በምክትል ስራ አስኪያጅነት መሾማቸውም ይፋ ሆኗል። አዲሶቹ ተሿሚዎች ከዛሬ ጀምሮ ስራቸውን እንደሚቀጥሉም ታውቋል። በምክትል ስራ …

The post ለታላቁ ሕዳሴ ግድብ አዲስ ስራ አስኪያጅ ተሾመ appeared first on ESAT Amharic.

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE