የኩዌት ባለስልጣን በፓኪስታን ዲፕሎማት የኪስ ቦርሳቸው ተሰረቀ

የኩዌት ባለስልጣንን የኪስ ቦርሳ ሰርቋል የተባለው ተጠርጣሪ በሃገሪቱ የኢንዱስትሪና ምርት ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ውስጥ ከፍተኛ ሃላፊነት ያለው ተቀጣሪ ሲሆን፤ ይህ ከተሰማ በኋላ ከስራው ተባርሯል።…