የኢሬቻ በዓል በደማቅ ሁኔታ ተከብሮ በሰላም ተጠናቀቀ። የባገዳዎች የስልጣን ሽግግርም ተካሄደ።

የኢሬቻ በዓል በደማቅ ሁኔታ ተከብሮ በሰላም ተጠናቀቀ። የባገዳዎች የስልጣን ሽግግርም ተካሄደ። ( ኢሳት ዜና መስከረም 21 ቀን 2011 ዓ/ም ) “ኢሬቻ ለፍቅርና ለአንድነት” በሚል መሪ ቃል በአደአ ሆራ አሰርዲ ሃይቅ የተከበረው ጥንታዊውና ባህላዊው የኢሬቻ ምስጋና በዓል በደማቅ ሁኔታ ተጀምሮ በሰላም መጠናቀቁን የኦሮሚያ ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ አስታውቋል። ከተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች የመጡ የኅብረተሰብ ክፍሎች እና ከውጭ አገር …

The post የኢሬቻ በዓል በደማቅ ሁኔታ ተከብሮ በሰላም ተጠናቀቀ። የባገዳዎች የስልጣን ሽግግርም ተካሄደ። appeared first on ESAT Amharic.