የኢህአዴግ ጉባኤ ዝግጅት

ሐዋሳ ከተማ 11ኛውን የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር ጉባኤን ለማሰናተናገድ ዝግጅት ላይ ናት። የገዢው ፓርቲ አባል ድርጅቶች ባለፉት ቀናት በየፊናቸው ድርጅታዊ ስብሰባቸዋን አካሂደዋል ያላጠናቀቁም አሉ።…