በእንግሊዝ ጉርሻ ነጠቃን የሚያስቀር ሕግ ሊወጣ መሆኑን ቴሬዛ ሜይ አስታወቁ

የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር የሆኑት ቴሬዛ ሜይ ምግብ ቤቱች ከደምበኞቻቸው የሚሰበስቡትን የአገልግሎት ክፍያ መቀራመታቸውን የሚያስቀርና ሙሉ በሙሉ ለአስተናጋጆችች እንዲደርስ የሚያስችል ህግ ሊወጣ መሆኑን አስታወቁ።…