የሜቄዶኒያ የስም ለውጥ ህዝበ ውሳኔ የሚፈለገውን ያክል ድምፅ ሳያገኝ ቀረ

ሜቄዶኒያ ለረዥም ዓመታት ከግሪክ ጋር የነበራትን እሰጥ አገባ ይፈታል ተብሎ ታስቦ የነበረው ህዝበ ውሳኔ የመራጮች ቁጥር አነስተኛ በመሆኑ ምክንያት ሳይሳካ ቀረ።…