ኢትዮጵያ 8.5 በመቶ ዕድገት ታሥመዘግባለች፡ አይ.ኤም.ኤፍ.

ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (አይ.ኤም.ኤፍ.) ከፍተኛ ኃላፊዎች ኢትዮጵያ ከ2018/19 ባለው የፈረንጆቹ ዓመት የ8.5 በመቶ እድገት እንደምታስመዘግብ ትንበያቸውን አስቀምጠዋል።…