ኢትዮጵያ ሁለተኛውን የኢትዮ ቴሌኮም አገልግሎት ፍቃድ ጨረታ ልታወጣ ነው

ኢትዮጵያ ሁለተኛውን የኢትዮ ቴሌኮም ፈቃድ ጨረታ በቀጣዩ ወር እንደምታወጣ ሮይተርስ ሁለት ከፍተኛ የመንግሥት ባለስልጣናትን ዋቢ አድርጎ ዘግቧል።