አብነት ገብረመስቀል ሚድሮክ የተሰኘውን ድርጅት መልቀቃቸው ተሰምቷል።

Abinet Gebremeskel Departs MIDROC, “Sacked” or “Resigned”

ከሶስት አስርተ አመታት በላይ ሼህ አላሙዲን ቀኝ እጅ የነበሩት እና ሚድሮክን በበላይነት ያስተዳደሩ የነበሩ የሼሁ እምባ ጠባቂ የነበሩ የቅርብ ሰው አብነት ገብረመስቀል ሚድሮክ የተሰኘውን ድርጅት መልቀቃቸው ተሰምቷል።

አቶ አብነት ገብረመስቀል ከስራ ይባረሩ አሊያም በገዛፍቃዳቸው ስልጣናቸውን ይልቀቁ በግልፅ ባይታወቅም ከሚድሮክ ስራቸው ግን መለያየታቸው ታውቋል። አቶ አብነት ስልጣናቸውን ከሁለት ሳምንት በፊት ያጡ ሲሆን በምትካቸው አቶ ጀማል አኅመድ መተካታቸው ተሰምቷል።

በምትካቸው የተተኩት አቶ ጀማል እንደሚሉት አቶ አብነት በሼህ አላሙዲን ከስልጣን ተባረዋል፡ ከስልጣን የተባበሩትም ኃላፊነታቸውን በ አግባቡ ባለመወጣታቸው መሆኑ ተናግረዋል።

አቶ አብነት ስልታን የተረከቡት የቀድሞ የሚድሮክ ስራ አስኪያጅ ዶክተር አረጋ ይርዳው በሼህ አላሙዲን ከስልጣን መባረራቸውን ተከትሎ ነበር።

Abinet Gebremeskel, a close confidant of Mohammed Hussein Al-Amoudi (Sheikh) for over three decades, has left the MIDROC Ethiopia Group in all but clear circumstances. Abinet says he had resigned from his respo…

Click To Read more