በኢትዮጵያ ሶስተኛው ዙር ወረርሽኝ ለመጀመሩ ምልክቶች መታየታቸው ተገለፀ

በኢትዮጵያ ሶስተኛው ዙር የኮቪድ-19 ወረርሽኝ እየጀመረ መሆኑን የሚያሳዩ ምልክቶች እየታዩ እንደሆነ የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታውቋል።ተቋሙ ባወጣው መግለጫ እንደ ማሳያነት የጠቀሳቸውም በኮሮናቫይረስ ይያዙ የነበሩ ሰዎች ከሶስት ሳምንት በፊት ዝቅተኛ የነበረ ቢሆንም በአሁኑ ወቅት ግን ጭማሬ አሳይቷል ብሏል።…