ከአቶ ጌታቸው ረዳ ጋር የታዩት የተመድ ሠራተኛ ወደ ሌላ አገር ተዘዋወሩ

የፈደራሉ መንግሥት በሽብርተኛነት ከሰየመው የህወሓት ከፍተኛ አመራር ጋር የታዩት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የዓለም ፕሮግራም ሠራተኛ ወደ ሌላ አገር መዘዋወራቸው ተገለጸ።…