የኢትዮ-ኤርትራ ሥምምነት ዝርዝር ይዘት

አስተያየት ሰጪዎች እንደሚሉት ሁለቱ መሪዎች ባለፈዉ ሐምሌ አስመራ-ኤርትራ፤ ከጥቂት ሳምታት በፊት ደግሞ ጂዳሕ ሳዑዲ አረቢያ የተፈራረሙት ዉል ዝርዝር ይዘቱ ለሕዝብ ይፋ አልተደረገም በማለት ይተቻሉ…