ፒተር ሊምቡርግ «DW»ን ለቀጣይ ስድስት ዓመት ያስተዳድራሉ

የ« DW» ሥራ አስኪያጅ ፒተር ሊምቡርግ ለቀጣይ ስድስት ዓመት የሥራ ዘመን ተመረጡ።  ሊምቡርግ የ«DW»ን ብዙኃን መገናኛ መምራት እንደጀመሩ ከጀርመን የሚሰራጨዉን የመረጃ ማዕከል በዓለም አቀፉ የመረጃ መድረክ ቦታ ላይ ከፍ ብሎ እንዲታይ ከፍተኛ የታኅድሶ መነቃቃት በማሳየታቸዉ ይታወቃሉ።  …