አሜሪካ ፖሊሲዋን በመቀየር የአብይን መንግስት ማገዝ እንደሚገባት አንድ የአሜሪካ የስትራቴጂክ ጥናት ባለሙያ ተገናጉ

አሜሪካ ፖሊሲዋን በመቀየር የአብይን መንግስት ማገዝ እንደሚገባት አንድ የአሜሪካ የስትራቴጂክ ጥናት ባለሙያ ተገናጉ ( ኢሳት ዜና መስከረም 17 ቀን 2011 ዓ/ም ) የአሜሪካ ኢንተርፕራይዝ ኢንስቲቲዩት ዋና አጥኝ የሆኑት ኤሚሊ ኤስቴሊ “የኢትዮጵያ ስትራቴጂክ ፋይዳ” በሚል ርዕስ ለአሜሪካ ምክር ቤት የውጭ ጉዳይ ኪሜቴ ባወቀረቡት ጥናት ላይ እንዳስታወቁት፣ ኢትዮጵያ በሰብዓዊ መብቶች ዙሪያ መሻሻል በማሳየቷ እንዲሁም ከኤርትራ ጋር ያላትን …

The post አሜሪካ ፖሊሲዋን በመቀየር የአብይን መንግስት ማገዝ እንደሚገባት አንድ የአሜሪካ የስትራቴጂክ ጥናት ባለሙያ ተገናጉ appeared first on ESAT Amharic.