በተ.ዐ.ኤሚሬትስ ያሉ የኢትዮጵያውያን የቤት ሰራተኞች እጣ ፈንታ

የተባበሩት ዐረብ ኤሚሬትስ መንግሥት በሀገሩ የሚኖሩ፣ግን በሕገ ወጥ መንገድ የሚሰሩ አሁን በሕጋዊነት መኖር ወይም ወደ ሀገራቸው መግባት ለሚፈልጉት የውጭ ዜጎች ከጎርጎሪዮሳዊው ነሃሴ አንድ  እስከ ጥቅምት 30፣ 2018 ዓም፣  ለሶስት ወራት የሚቆይ የምህረት አዋጅ አውጥቷል። የበርካታ ሀገር ዜጎች በዚሁ እድል በመጠቀም ላይ ናቸው።…