አፋር ውስጥ ከትግራይ ጋር በተያያዘ የፀጥታ ችግር የተፈናቀሉ


የመረጃ ቲቪን 24/7 የሳተላይት ስርጭት በመደገፍ የኢትዮጵያ ህዝብ አማራጭ እና ትክክለኛ መረጃ በማግኘት እራሱን ከተጋረጠበት አደጋ መከላከል እንዲችል እናግዝ። በአሁኑ ወቅት ከመረጃ ቲቪ በስተቀር ሌሎች ሁሉም በኢትዮጵያ ያሉ የቴሌቪዥን ጣቢያዎች የመንግስት የፕሮፓጋንዳ መሳሪያ ናቸው። ይህን የጎፈንድሚ ፔጅ የከፈትነው የመረጃ ቲቪ የሳተላይት ስርጭት የአንድ ዓመት ወጪን ለመሸፈን ነው። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን ድጋፍዎትን ይለግሱ » https://gofund.me/54405070

በአፋር በኩል ወደ ትግራይ የምግብ ተራድኦ ይዘው ሲንቀሳቀሱ በነበሩ ተሸከርካሪዎች ላይ ህውሓት ወታደራዊ ጥቃት መሰንዘሩን ብሔራዊ የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡

ኮሚሽኑ ጥቃቱን ተከትሎ ወደ ትግራይ ምግብና ምግብ ነክ ያልሆኑ ርዳታዎችን የጫኑት ተሸከርካሪዎች እንዳይንቀሳቀሱ መደረጉን ገልጿል፡፡ ጦርነቱ ከሚካሄድበት ያሎ ወረዳ ያነጋገርናቸው አንድ የአካባቢው ነዋሪ በአፋር አርብቶ …