የደመራ በአል ተከበረ

(ኢሳት ዲሲ–መስከረም 16/2011) የዘንድሮው የደመራና የመስቀል በአል የሚከበረው ሰይጣን ድል በተነሳበትና ሁለቱ ሲኖዶሶች ወደ አንድነት በመጡበት ወቅት ነው ሲሉ ፓትሪያርክ አቡነ ማቲያስ ገለጹ። ብጹእ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ይህንን መልዕክት ያስተላልፉት ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ በተከበረው የደመራ በአል ላይ ነው። በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ በተካሄደው የደመራ በአል በስፍራው ለታደሙ ምዕመናንና እንግዶች መልዕክታቸውን ያስተላለፉት ፓትሪያርክ አቡነ ማቲያስ …

The post የደመራ በአል ተከበረ appeared first on ESAT Amharic.