የጎዛ ዛር ጭዳዎች

የፌደራል ይሁን የክልል፤ የወረዳ ይባል የቀበሌ ባለሥልጣን ወይም  የፀጥታ አስከባሪ የሕዝብን ሠላም እና ደሕንነት ማስጠበቅ እንጂ ሕዝብ ከተገደለ፤ከተሰደደ በኋላ «ለቅሶ ደራሽ»፤ አስከሬን ቆጣሪ ፖለቲከኛ አያስፈልገዉም።…