በጋምቤላ 5 ሰዎች በጸጥታ ሃይሎች ተገደሉ

(ኢሳት ዲሲ–መስከረም 14/2011) በጋምቤላ ከተማ 5 ሰዎች በጸጥታ ሃይሎች ተገደሉ። ባለፉት ሁለት ቀናት በከተማው ህዝብ የተነሳውን ተቃውሞ ተከትሎ ፖሊስ በወሰደው የሃይል እርምጃ ከ20 በላይ ሰዎች መቁሰላቸውንም የደረሰን መረጃ ያመለክታል። በሀገሪቱ ለውጥ ቢኖርም በጋምቤላ ግን ለውጡን ለማየት አልቻልንም በሚል የተጀመረው ተቃውሞ ተጨማሪ የሰው ህይወት ሊያጠፋ እንደሚችል ነዋሪዎች ስጋታቸውን በመግለጽ ላይ ናቸው። በጋምቤላ ከተማ የሚገኙ ወጣቶች በክልሉ …

The post በጋምቤላ 5 ሰዎች በጸጥታ ሃይሎች ተገደሉ appeared first on ESAT Amharic.