በብአዴን ውስጥ ከፍተኛ ውጥረት መንገሱ ተሰማ

(ኢሳት ዲሲ–መስከረም 14/2011) በቅርቡ በባህርዳር ይካሄዳል ከተባለው የብአዴን ጉባኤ በፊት በድርጅቱ ውስጥ ከፍተኛ ውጥረት መንገሱን የኢሳት ምንጮች ገለጹ። በድርጅቱ ስራአስፈጻሚ አባላት መካከል ከፍተኛ አለመተማመንና አለመግባባት መፈጠሩን ከአካባቢው ምንጮች ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። በብአዴን ውስጥ ያለው ሃይል ሂደቱን ላለማስቀልበስ ጠንክሮ እየሰራ ቢሆንም የተወሰኑ የድርጅቱ አመራሮች ጉባኤውን ለማደናቀፍ እየሰሩ ናቸው ተብሏል። የብሔረ አማራ ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ /ብአዴን/ ስራ አስፈጻሚ …

The post በብአዴን ውስጥ ከፍተኛ ውጥረት መንገሱ ተሰማ appeared first on ESAT Amharic.