የአርበኞች ግንቦት 7 አቀባበል ኮሚቴ አባል ብርሃኑ ተክለያሬድ ፍርድ ቤት ቀረበ

የአርበኞች ግንቦት 7 አቀባበል ኮሚቴ አባል የሆነው ወጣቱ ፖለቲከኛ ብርሃኑ ተክለያሬድን ጨምሮ በአዲስ አበባ እና በአዲስ አበባ ዙሪያ ሁከት እንዲፈጠር ረድተዋል በሚል የተጠረጠሩ ፍርድ ቤት ቀረቡ።…