ኦዴፓ የድርጅቱን ሊቀመንበርና ምክትል ሊቀመንበር መረጠ

(ኢሳት ዲሲ–መስከረም 11/2011) የኦሮሞ ሕዝብ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ ዶክተር አብይ አሕመድንና አቶ ለማ መገርሳን የድርጅቱ ሊቀመንበርና ምክትል ሊቀመንበር አድርጎ በመምረጥ ጉባኤውን አጠናቀቀ። 9 የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላትና 55 የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላትም ተመርጠዋል። ነባሮቹን 14 የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት በይፋ ያሰናበተውና ሌሎችንም በተመሳሳይ ከማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ያስወገደው የቀድሞው ኦሕዴድ የአሁኑ ኦዴፓ ከመረጣቸው  55 የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት 39ኙ አዲስ …

The post ኦዴፓ የድርጅቱን ሊቀመንበርና ምክትል ሊቀመንበር መረጠ appeared first on ESAT Amharic.