አንዲት የእርዳታ ድርጅት ሰራተኛ ከጌታቸው ረዳ ጋር ሆና በበረሐ የተነሳችው ፎቶ አነጋጋሪ ሆኗል


የመረጃ ቲቪን 24/7 የሳተላይት ስርጭት በመደገፍ የኢትዮጵያ ህዝብ አማራጭ እና ትክክለኛ መረጃ በማግኘት እራሱን ከተጋረጠበት አደጋ መከላከል እንዲችል እናግዝ። በአሁኑ ወቅት ከመረጃ ቲቪ በስተቀር ሌሎች ሁሉም በኢትዮጵያ ያሉ የቴሌቪዥን ጣቢያዎች የመንግስት የፕሮፓጋንዳ መሳሪያ ናቸው። ይህን የጎፈንድሚ ፔጅ የከፈትነው የመረጃ ቲቪ የሳተላይት ስርጭት የአንድ ዓመት ወጪን ለመሸፈን ነው። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን ድጋፍዎትን ይለግሱ » https://gofund.me/54405070

አንዲት የእርዳታ ድርጅት ሰራተኛ ከጌታቸው ረዳ ጋር ሆና በበረሐ የተነሳችው ፎቶ አነጋጋሪ ሆኗል ይህ “አስደንጋጭ” ፎቶ ከወጣ በኋላ ዛሬ ከመቀሌ ውጭ የስልክ እና የበይነመረብ አገልግሎትን በማገድ ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን እርምጃ ወስዳለች ፡፡

ፎቶው ላይ “መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች” የሚባሉት ከአሸባሪው የህወሃት ቃል አቀባይ ከጌታቸው ረዳ ጋር ተባብረው እንደሚሰሩ የሚያሳይ አንድ ማስረጃ ነው።

ኤርትራ ዛሬ የምዕራባውያን መንግስታት እና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች የሚባሉት የሽብርተኛውን የህወሃት ቡድን እንደገና ለማነቃቃት እየጣሩ ነው ትላለች ፡፡ ይች ሴትዮ የትኛዉ ድርጅት ዉስጥ እንደምትሰራ በአስቸኳይ አጣርቶ ድርጅቱ ላይ ርምጃ መዉሰድ ያስፈልጋል።