አቶ ታደሰ ካሳ እንዲከሰሱ ከተወሰነ በኋላ ክሳቸው እንዲቋረጥ መደረጉ ተገለጸ

(ኢሳት ዲሲ–መስከረም 10/2011) በቅርቡ ከብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልነት የታገዱት አቶ ታደሰ ካሳ በከፍተኛ ሙስና ተጠርጥረው እንዲከሰሱ ከተወሰነ በኋላ ሂደቱ በእጅ አዙር እንዲቋረጥ ተደርጎ መቆየቱን የኢሳት ምንጮች ገለጹ። አቶ ታደሰ ካሳ ወይንም ታደሰ ጥንቅሹ በመባል የሚታወቁት የብአዴን መስራች የአማራ ብድርና ቁጠባ ተቋም/አብቁተ/ን ሲመሩ በኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ጊዜ ለሞቱ ቤተሰቦች ካሳ ተከፍሏል በሚል ያለ ማወራረጃ ከ4 ሚሊየን …

The post አቶ ታደሰ ካሳ እንዲከሰሱ ከተወሰነ በኋላ ክሳቸው እንዲቋረጥ መደረጉ ተገለጸ appeared first on ESAT Amharic.