የአምስት ተጨማሪ የምርጫ ክልሎች ድምፅ መስጫ ጊዜ ተላለፈ

በነገው ምርጫ ላይ ተጨማሪ 5 የምርጫ ክልሎች ውስጥ ድምፅ እንደማይሰጥ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ።

ድምፅ የማይሰጥባቸው አምስቱ ተጨማሪ የምርጫ ክልሎች በአማራ እና ኦሮሚያ ክልል የሚገኙ መሆናቸውን ቦርዱ አመልክቷል።

በነዚህ ክልሎች ድምፅ የማይሰጥበትን ምክንያት የቦርዱ ቃል አቀባይ ዛሬ ለጋዜጠኞች ያስረዱ ሲሆን በሦስቱ ሰማያዊ ሳጥኖች በሕገወጥ መንገድ በመከፈታቸው፣ በአንዱ የ…